ባህር ዳር ዛሬ፣ የዘር ማጥፋት ዘመቻው ተባብሶ ቀጥሏል፣ ወገን እንደ ቅጠል ይረግፍ ዘንድ ተፈርዶበታል። አጋዚዎች ከባድ መሳሪያዎችን ሳይቀር መኞሪያ ቤቶች ላይ እየተኮሱ ህዝቡን በዚህ መልክ ሲያሸብሩ፣ ሲገድሉ ውለዋል።


Advertisements