የኣውሮፓ ሕብረት እና የኣሜሪካ ዲፕሎማቶች በነገው እለት በአዲስ አበባ የሚካሄደውን ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ ትኩረት ሰጥተውበታል


የኣውሮፓ ሕብረት እና የኣሜሪካ ዲፕሎማቶች በነገው እለት በአዲስ አበባ የሚካሄደውን 13925085_1435485509814109_4201977161637100717_nሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ በተለያዩ መስመሮች እስከ መስቀል ኣደባባይ ለመከታተል ኣስፈላጊውን ዝግጅት ማድረጋቸውን አዲስ አበባ የሚገኙ ዲፕሎማቲክ ምንጮች ኣስታወቁ።ከዚሁ ጋር በተያያዘ መረጃ በከተማዋ የሚገኙ አለም አቀፍ ጋዜጠኞች አትኩሮታቸውን ወደ ሰልፉ በማድረግ እንደሚንቀሳቀሱ ዲፕሎማቲክ ምንጮቹ ጨምረው ገልጸዋል

Advertisements