በዘረፋና በሙስና የተቋቋመው የህዝባዊ ወያኔ አርነት ትግራይ ንብረት የሆነው ሰላም ባስ ሙሉ በሙሉ ስራ ማቆሙ ተሰማ


በዘረፋና በሙስና የተቋቋመው የህዝባዊ ወያኔ አርነት ትግራይ ንብረት የሆነው ሰላም ባስ ሙሉ በሙሉ ስራ ማቆሙ ተሰማ። በኦሮሚያ የተለያዩ ከተሞችና በጎንደር ከፍተኛ ኪሳራ የደረሰበት ይህ ድርጅት ስሙንና የባሱን ከለር ለመቀየር ተገዷል ፤ ሌሎች ተመሳሳይ የትግል ስልቶችም እንደዚህ ተግባራዊ ቢሆኑ ውጤት ሊያመጡ ይችላሉ ።13938507_10206943161123836_2667947272665807547_n