ህወሓት/ኢህአዴግ ከስልጣን ይውረድ! የሽግግር መንግስት ይቋቋም [ከትግራይ ተወላጆች የተሰጠ መግለጫ]


8 ነሓሴ 2008

በአጠቃላይ ለ25 ዓመታት ሙሉ ህዝባችንን አፍኖ ሲገዛ የቆየና፣ ለ40 ዓመታት ሰላማዊ ዜጎችን እየረሸኑ አገራችንን እየዘረፉ የቆዩ ባለስልጣኖች ያሉበት ህወሓት/አህአዴግ በተለይ በዚህ ዓመት በኦሮሞና በአማራ ህዝባችን ላይ ጦርነት ከፍቷል። የአገዛዙን የግድያ ወንጀሎች እናወግዛለን፤ የህዝቡን ተቃውሞ እንደግፋለን።

ስለዚህ በአገራችን ዴሞክራሲያዊ ስርዓት እንዲገነባ፣ የህዝባችን አንድነት እንዲጠናከርና የአገራችን ሉኣላዊነት እንዲከበር᎓

[ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ)
http://satenaw.com/amharic/wp-content/uploads/2016/08/መግለጫ-08-ነሓሴ-2008.pdf

Advertisements