ነቀምቴ ላይ በሕወሓት ወታደሮች የተገደሉት ወጣቶች ቁጥር ወደ 17 አሻቀበ


 

 

Screen-Shot-2016-08-08-at-2.59.21-AM

በኦሮሚያና በአማራ ክልል እየተደረገ ያለው ሕዝባዊ ተቃውሞ እንደቀጠለ ሲሆን በሻሸመኔ በተደረገው ሰላማዊ ተቃውሞ ላይ በሕወሓት ወታደሮች የተገደሉት ወጣቶች ቁጥር ወደ 17 ማሻቀቡን ከስፍራው የሚደርሱን መረጃዎች አመልክተዋል::
በምስራቅ ወለጋ ነቀምቴ ቦርዴ አካባቢ የተገደሉት እነዚሁ 17 ሰዎች ከስናይፐር በተተኮሰ ጥይት መሆኑም ተሰምቷል::
ከሟቾች ፎቶ ግራፍ ለማየት እንደተቻለው በአብዛኛው ደረታቸውና ጭንቅላታቸው ላይ በተተኮሰ ጥይት ሕይወታቸው ሊያልፍ ችሏል::

Advertisements

Leave a Reply

Please log in using one of these methods to post your comment:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s