እባካችሁ ባስቸኳይ SHARE አድርጉት!!!


ከታማኝ ምንጭ የደረሰን መረጃ ነው!

ታሪካዊ የትውልድ ስህተት እንዳንሰራፌኩ የወያኔ ዶክተር ደብረፂዮን ትላንት ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ አማራን ባስቸኳይ ትጥቅ ማስፈታት አለብን ሲሉ አሳብ ባቀረቡት መሰረት በውጥረትና ከፍተኛ ድንጋጤ ያሉት ሌሎች አባላቶች ሀሳቡ ጥሩ ሆኖ ሳል እንዴት አድርገን እናስፈታው በሚል ሰፊ ውይይትና ምክክር አድርገዋል።

አማራውን በሰላማዊ መንገድ ትጥቁን እንዲያስረክበን ከፍተኛ ካሳ መክፈን እናዳለባቸው ከወሰኑ በሗላ በክፍያ መጠኑ በጣም ከፍተኛ ጭቅጭቅ ሲደረግ ከማምሸቱም በላይ በመጨረሻ ለትግራይ ህዝብ ስጋት ለእኛ ለስልጣናችንም አስጊ ስለሆነ እንዲሁም ጠላትን የመማረክና እስከወድያኛም መተን የድል ጉዞ ስለሆነ ቢያንስ አንድ መቶ ሺህ እንክፈላቸው ብለው ወስነዋል።

ህወሃቶች የአማራን ህዝብ መሳሪያ እናስፈታለን ብለዋል። በቅርቡ ስራውን ይጀምሩታል ተብሎ ይጠበቃል።እንግዲህ መላው አማራ መሳሪያውን ነቅቶ ይጠብቅ ። ሁላችንም በምንችለው መጠን ለገበሬ ወገኖቻችን የቅድመ ጥንቃቄ እርምጃ እንዲወስዱ ዜናውን ከወዲሁ እናሰራጭ።
ምንም እንኳን በወገናችን ብንተማመንም ይሄን ሸጬ ለላ ክላሽ በሀምሳ ሺ እገዛለው ብሎ ሊያስብ ስለሚችል አደራ አደራ ይሄን መልእክት አማራ የሆነ ሁሉ ከማሰራጨትም በላይ በሰልክም በ አካልም ለወገኖቻችን የማሳመን ስራ እንስራ። አስፍላጊ የሆነ እርዳታ ካስፈለገም ከወገናቸው ከ አማራ ሊሰጣቸው እንደሚችል ሁሉ እናስረዳ። እኛ ለነፃነታችን ስንል የማንከፍለው ዋጋ የለንምና።

ህወሃቶች የአማራን ህዝብ ገንዘብ እዬዘረፉ ብዙ ቢሊዬን ዶላር አካብተዋል።እና የአማራን መሳሪያ ከፍለው ቢነጥቁት አይጎዱም ። እኛ ግን መሳሪያችን ከተቀማን በኋላ ዘራችን ይጠፋል። የአማራ ትጥቅ የህልውናው መጠበቂያ ነው። የህልውና መጠበቂያ መሳሪያ ደግሞ ለጠላት አይሸጥም ። የሰሞኑ የአማራ ህዝብ ተጋድሎ ያለ መሳሪያ የማይታሰብ ነበር። ይህን የህወሓት ፀረ አማራዊ ዘመቻ ለመመከት እንፍጠን!! መረጃውን በፍጥነት ተለዋወጡት ።
‪#‎ድል‬ ለጭቁኑ የኢትዮጵያ ህዝብ ሞትና ውርደት ለዘረኛው ወያኔ ተከታዮች በሙሉ።”