በሩቅ ስንሰማው የነበረው የሰይጣን አምልኮ ኢሉሚናቲየም በእትዮጵያ አገራችን መመለክጀመረ።


13876202_1164079963615249_2978151820469500668_n 13879325_1164079343615311_7740241958803470553_n 13886959_1164078483615397_6184100395734629965_nእግዚአብሔር ከዚህ እርኩሰት ይጥብቀን!

አሁን የመጨረሻው ጊዜ በሀገራችን ላይ እየታየ ነው
ኢሉሚናቲወች ሀገራችን በስፋት ሰረገው እየገቡም ከመሆኑ በላይ ምንም በማያቁት በገጠር አካባቢወችም ይሄንን የሰይጣን አምልኮ በስፋት ለማስፋፋት ደፋ ቀና እያሉ እንደሆነ ተደርሶበታል ይሄንን የሰይጣን አምልኮ(የግበረ ሰዶማዊያን)እምነትን የሚያስፋፋ ሰይጣናዊ እምነት
መላው የኢትዮጲያ ህዝብ ሙስሊም፡ክርስቲያን ሳይል ከአገራችን ለማጥፋት ሁሉም በያለበት ቦታ ሁኖ ሊዋጋው ሊያጠፋው ይገባል አለበለዚያ በዚ ዝምታ ከታለፈ ፡በአገራችን የግብረሰዶም እምነት ይዞብን የሚመጣው የአልላህ (የፈጣሪ) ቁጣ አሁን ካልንበት ችግር የባሰ በሌሎች አገሮች የምናየው የመሬት መንቀጥ ቀጥ የጎርፍ አደጋ (መቅሰፍት) የማይቀር ነው
share በማድረግ ይህን ጉድ ላልሰሙ እህት ወንድሞች በማድረስ ክርስቲያናዊ ግዴታችንን እንወጣ!

Advertisements

Leave a Reply

Please log in using one of these methods to post your comment:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s