ስብሃት ነጋ ለምን ከሕውሓት ተነጥሎ ታየ


በጎንደር ከተማ ።
ቁ 1 — ሕውሓት ከተመሰረተ ጀምሮ ለዘር መሀንዲሱ ለሽለ— መጥምጡ መለስ ዜናዊ ሥልጣኑን እስካስረከበ ድረስ የሕውሓት ሰሪና ፈጣሪ ነበር ።
— በመጀመሪያ አማራ የትግሬ ጠላት ነው ብሎ በአማራው ላይ ጥፋት የታወጀው በሱ ሥልጣን ዘመን ነው ።
አማራ ጠላት ብሎ በሰነድ ከማስፈር ባሻገር በአማራ ላይ የዘር ማፅዳት በወልቃይት አማራ ላይ በተግባር ያስፈፀመ ግለ ሰብ ስብሃት ነጋ ነው ።
2 — ስብሃት ነጋ አሁንም የፈለገውን የሚያደርግ የኢትዮጵያን የፖለቲካ የዲፕሎማቲኩ የኢኮኖሚውን አውታር ተጨምድዶ የተያዘው በስብሃት ነጋ ዘመዶች እና አምቻ ና ጋብቻ ትስስር ባላቸው ሰዎች ነው ።
ስብሀት በጣም ትምክህተኛ ከራሱ በላይም ፈጣሪ አምላክ እንዳለ የሚገነዘብ አይመስልም ።
የስብሃት የማይረሱ ሁለት ታላቅ ና ግዙፍ ዘመን የማይሽራቸው በኢትዮጵያውያን ላይ ጥፋትን ተናግሯል
‪#‎በኢትዮጵያ‬ ውስጥ አማራን ‪#‎አከርካሪውን‬ ሰብረነዋል ወይም ቆርጠነዋል ።
‪#‎የኦርቶዶክስ‬ ኃይማኖትን እኩል ከአማራው ጋር ገለነዋል አጥፍተነዋል ነበር
ያለው ።
ስብሀት በአማራው ሕዝብ ላይ የጀርመን የዘር ማፅዳት ልክ እንደ የጀርመኑ ናዚ መሪ አዶልፍ ሂተለር በአውሮፓ ይኖሩ ከነበሩት ይሁዳውያን በፈፀመው የዘር ፍጅት ሲወሳ እንደሚኖረው ሁሉ ።
አማራውም ስብሃት ነጋን በ40 ዘመን በጨረሳቸው አማሮች የነሱን እልቂት በተነሳ ቁጥር የስብሃት ስም እየተነሳ ለትውልድ የሚተላለፍ ይሆናል ።
በወልቃይ ወደ ባዶሥድስት የተላኩና በዘሰም የጭስ ቻንበር ገብተው እንዲያልቁ የተደረጉት ሁሉ ስም አላቸው በቤተ ሰቦቻቸው ሲታሰቡ ይኖራሉ የመታሰቢያ ሀውል ይሰራላቸዋል ።

Advertisements