በጎንደር ከተማ ትናንት የተካሄደው ሰልፍ የሚያሳይ ጥራት ያለው ቪዲዮው ደርሶናል >


 
ትናንት በጎንደር ከተማ ህዝብ ወደ አደባባይ ወጥቷል። “የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ ስቃይና እስር ይብቃ!”, “ተከዜ ድንበራችን ነው!” “የታሰሩት የወልቃይት ጠገዴ ኮሚቴ አባላት ይፈቱ!” “ድል የሕዝብ ነው!” “በኦሮሚያ ወገኖቻችን ላይ የሚደረገው ግድያን እናወግዛለን!” “ትግሬ እንጂ ትግራይ ተከዜ ወንዝ ተሻግሮ ኣያዉቅም!” … የሚሉ መፈክሮች ሲያሰሙ ዉለዋል።
ቪዲዮውን ይመልከቱ