2008 ዓ.ም. የአማራ ህዝብ የትንሳኤ አመት ነው!


ከዚህ የህዝብ ሱናሚ መዳን የሚችሉት ጭቁን ህዝቦች ብቻ ናቸው!

የአማራ ህዝብ ትግል ያሸንፋል!

ሬዲዮ ፋና፤ የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን፤ ኢዜአ፤ ዋልታ እና ሌሎቻችሁም ከግማሽ ሚሊዮን ህዝብ በላይ ያሳተፈውን የጎንደር አማራ የሰልፍ ማእበል ባለመዘገብ ስለተባበራችሁን እናመሰግናለን። በተቃራኒው በወልቃይት ምድር በአመት አራት ጊዜ ከመቀሌ ለተጓዙት ለ’ወርቃማ’ ዜጎች አበል እየተከፈለ ፤ በመሳሪያ እና በማርሽ ታጅቦ የተካሄዱትን ሰልፎች በመዘገብ የህዋሃት እና የትግራይ ህዝብ የግል ንብረት መሆናችሁን በተግባር አሳይታችሁናል እና አሁንም ከልብ እናመሰግናለን።

ይሁን እንጂ ይዋልም ይደርም ይህን የህዝብ ሱናሚ ማምለጥ አትችሉም እና እናንተም ከዚህ የፍርሃት ቆፈንን አራግፎ የቴዎድሮስን ወኔ ከተላበሰው ፤ በእልህ በቁጭት ከሚገበገበው እና ለነጻነቱ መስዋእት ለመሆን ከተዘጋጀው ሚሊዮን ህዝብ ጋር አብራችሁ ነጻ ትወጣላችሁ!

የአማራ ህዝብ ትግል ያሸንፋል!
‪#‎Amhara‬ ‪#‎Resistance‬
‪#‎ቤተ‬-‪#‎አማራ

Advertisements

Leave a Reply

Please log in using one of these methods to post your comment:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s