(ሰበር ዜና ጎንደር -ቪድዮ) በልዩ ሃይልና በፖሊስ ሰራዊት የተከበበውን የጎንደሩን መስቀል አደባባይ በማስለቀቅ የጎንደር ህዝብ ታልቅ ተቃውሞ ጀመረ። ህዝብ ወደ አደባባይ ወጥቷል።


18278ተገፋሁ ያለ ፣ ያመረረ ፣ የጨከነ የኦሮሞ ህዝብ ንቅናቄ ባየን ማግስት አማራ ተገፍቶ ከፍቶት ፣ በደል አማሮት ፣ ንቀት አስቆጥቶው ቁጣውን እየገለጸ ነው ! … አማራው እንደቀረ ተበዳይ ኢትዮጵያዊ ሲቆጣ እንዲህ በኢትዮጵያ ባንዴራ ደምቆ በሁሉም ወገኑ ላይ ሰለሚደርሰው የመብት ገፈፋ ተቃውሞውን በማሰማት ነው !… ይህ ስሜቱ ያልገባችሁ ወደ ጎንደር ፊታችሁን አዙሩ … ኢትዮጵያዊነት በጎንደር ደምቆ ተመለከቱት !

Advertisements