ሰበር መረጃ…. ከድንገተኛዉ የህወሃት ፓርላማ መወያያ አጀንዳዎች የተቀነጨበ


Parliament2ፓርላማዉ ከህዝብ የተመረጠ ነዉ ይላሉ ነገር ግን አንድም ቀን ህዝብን ተከላክሎ ወይም ለህዝብ ቆሞ አያዉቅም ህወሃት ባሻዉ ወቅትና ባሻዉ ሰአት የሚስማማዉን ህግ ሲያረቅ በማጨብጨብ ያልተሳተፋ የፓርላማ አባላት ላይ የሞት ፍርድ የሚፈረድባቸዉ እስኪመስል ድረስ ረቂቅ ተቃዉመናል የሚሉት የፓርላማ አሻንጉሊቶች እንኩዋን ቆመዉ ነዉ እጃቸዉን የሚያላትሙት!
ዛሬ እንደለመዱት ተጠራርተዉ አንድ ነገር ሊያጸድቁ እያደቡ ነዉ! በዚህ የፓርላማ ድንገኛ ስብሰባ የጎንደሩ አማራ ኢትዮጵያዊ ዋነኛ አርእስት ሆኖ ይቀርባል
አዘጋጅ ብሔራዊ መረጃ ረቂቅ ፠”””””””””””
* ማናኛዉም የክልል መንግስት የፈደራል ጠ/ፍርድ ቤት ዉሳኔ ለያዘ ህጋዊ አካል የመታዘዝ ግዴት አለበት!
* የፌደራል ፖሊስ ወይም የመረጃ ሰራተኞች የፍርድ ቤት ትእዛዝ ይዘዉ የትኛዉም ክልል ላይ የአፈና ተግባር የመፈጸም ፍቃድ ረቂቅ በተድበስብሶ ተረቋል
* ከፈደራል ጠ/ፍርድ ቤት በተገኘ የማስገደጃ ፍቃድ በቁጥጥር ስር የሚዉል ግለሰብ ወይም ቡድን በፌደራል ማረሚያ ቤቶች ቁጥጥር ስር ይሆናል
* የነፍስ ወከፍ ትቅጥ መሳሪያን በተመለከተ የተመዘገቡ እና ያልተመዘገቡ መሳሪዎች በህዝብ ልይ እና በመንግስት ላይ የሚያደርሱት ተጽእኖ በሚል የተቀመመ ዘዴያዊ ረቂቅ ለመወያያ የሚቀርብ ሲሆን አስተያየት እና ጥያቄ የሚሰነዝሩ የፓርላማ አባላት የተመረጡ እና መረጃ የደረሳቸዉ ይሆናሉ
* ወልቃይትን በተመለከተ ጥቅል ሐሳብ ሲኖር ክልል አንድ እንዲሁም ክልል ሶስት ወልቃየት ራስ ገዝ በሚል የወልቃይት አማራ ነዉ ጥያቄን የማዳፈን ሴራም ዉጥን ረቂቅ እንደ አስፈላጊነቱ የሚቀርብ ይሆናል
* የፓርላማዉን ጥሪ ወገንተኛ ላለማስመሰልእና ህዝባዊነት የሽፋን ምስል ለመለጠፍ የነ አቦይ ወልዱ ደህንነቶች ወደ ክልል ሶስት እየመጡ የምወስዱትን እርምጃ በተመለከት ድፍን ድሰት
ዉድ ኢትዮጵያዊያን የብሐራዊ መረጃ ከፓርላዉ ስብሰባ ቀደም ባለ ሁኔታ ጥቂት የሚባሉ አማራ ወገንተኛ ኢትዮጵያዊያን ሊያነሱ ይችላሉ የሚላቸዉን ጥያቄዎች ከግለሰቦቹ አመለካከትና አንጻራዊ ሁኔታ በመነሳት ሊያቀርቡ የሚችሉት ጥያቄና ሊሰጥ የሚገባዉ መልስ በሚልየተዘጋጀ ጽሁፍ ቀደም ብሎ ለአፈ ህወሃቱ አባ ዱላ የሚሰጥ ይሆናል፤
ይህ ህወሃቶች ዘወትር ትእይንት የሚለማመዱበትና የሚያቀርቡበት እንዲሁም እረፍት የሚያደርጉበት የፓርላማ ቲያትር ቤት መረጃ ነዉ፤
ዜና -በልኡል አለም
Advertisements

Leave a Reply

Please log in using one of these methods to post your comment:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s