ሰበር ዜና ጎንደር በተኩስ ስትናጥ አርፍዳለች


13645128_1077915765649535_3511206649934762849_n

ጎንደር በተኩስ ስትናጥ አርፍዳለች። የወልቃይት ጠገዴ የአማራ ምንነት ጥያቄ አቅራቢ የኮሚቴ አባላትን ለመያዝ ከትግራይ የተላኩ የደህንነት አባላት ከፍተኛ ተቃውሞ ገጥሟቸዋል። ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ እጅ አልሰጥም በማለት ከደህንነት አባላት ጋር ተታኩሰዋል። እስካሁን 1 የፌደራል ፖሊስ አባልን ጨምሮ ከ3 ያላነሱ ሰዎች መገደላቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች እየገለጹ ነው። የሟቾቹን ቁጥር በትክክል ለማወቅ አልተቻለም። የጎንደር ከተማ ህዝብ “ሆ” ብሎ ወደ ኮሎኔሉ ቤት በመገስገስ ላይ ነው። የፌደራል ፖሊስ አባላት ህዝቡን ለመበተን

Advertisements

Leave a Reply

Please log in using one of these methods to post your comment:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s