ሰበር መረጃ .. – ትምህርት ሚኒስተር የፈተናዎች ኤጀንሲ ኮምፒውተሮች ሃክ ተደረጉ


የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና አፈትልኮ መዉጣትን ተንተርሶ ብዙዎች የራሳቸዉን አስተያየት ሰጥተዋል ነገር ግን ፈተናዉ ትክክለኛ መሰረቁን የሚያረጋግጥ አካልምአልተገኘም ነበር። ኢሳት ጉዳዩን ለማጣራት ብዙ ጥረት አድርጎአል ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር ተመሳሳይነት ያለዉ መግለጫ የሰጡጠም ግለሰቦች አለጠፉም ነበር፤

እዉነቱ ከሀወሃት መንደር ሲነገር መስማቱ ብዙም ባያስደነቅ የሐገራችንን ብሐራዊ ደህንነት አደጋ ላይ የጣለዉ እራሱ የብሐራዊ ደህንነት ፈተናዉ የተሰረቀበትንመንገድ አገኘሁ እያለ ባለበት ሁኔታ የ12ተኛ ክፍል ተፈታኞች እና መምህራን ያፈተለከዉ ፈተና ትክክለኛ መሆኑን እያረጋገጡ ይገኛሉ።

የብሔራዊ መረጃ ቻይናዎች ባጣሩት መሰረት በመጀመሪያ ግዜ የተሰራጨዉ ፈተናና ዉጤት የተበተነዉ የትምህርት ሚኒስተሩ የነሽፈርዉ ሽጉጤ የፈተናዎች ኤጀንሲኮምፒዉተሮች ሃክ በመደረጋቸዉን ነዉ የሚል ፍንጭ ይዞ የተከሰተ ሲሆን በተመሳሳዩ ለሁለተኛ ግዜም ከፍተኛ ጥንቃቄ የተደረገባቸዉ ኮምፒዉተሮች መጠለፋቸዉተረጋግጥውእል።

ወያኔ ከሚጠቀምባቸዉ ተቋማት መካከል የኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌዚዥን፣የናዝሬት እና የአዲስ አበባ ዩኒዘርስቲ፣የብሄራዊ መረጃ፣ የመከላከያ ሚኒስቴር፣ የዉጭ ጉዳይመስሪያ ቤት፣የተልኮሚኒኬሽን እንዲሁም የኢትዮጵያ አየር መንገድ ኮምፒዉተሮች ባልታወቁ ሃከሮች ቁጥጥር ስር ወድቀዉ ነበር አሁንም እየወደቁ ይገኛሉ ይላልየሄራዊ መረጃዉ፤

በመሆኑም መረጃዉ እንደሚያትተዉ ከተጠላለፉ የሶፍትዌር ወረራዎች የሐገሪቱን ሚስጥር መጠበቅ ካለመቻሉ በተጨማሪ የባለቁልፍ ኮምፒዉተሮችን የኮድ ሚስጥርከወያኔ ጓዳ የሚያቀብሉም ግለሰቦች መኖራቸዉን ነገር ግን እነማን እንደሆኑ ለማወቅ ኣጅግ አስቸጋሪ ሁኔታ ላይ መወደቁን የዉስጥ ምንጮች አክለዉ ገልጸዋል።

ዜና -በልኡል አለም

Advertisements