አገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በድጋሚ መሰርቁንና መረጃው እጁ ላይ እንደሚገኝ ኢሳት ዘግቧል። ኢሳት ደረሰኝ የሚለው 26 ገጽ ፈተናን በተመለከተ ያዘጋጀውን ፕሮግራም ይህን ተጭነው ይመልከቱ


በመጪው ሳምንት ውስጥ ሊሰጥ ከታቀደው የ12ኛ ክፍል ፈተና የእንግሊዘኛ ቡክሌት ሾልኮ ወጥቷል በሚል እየተወራ ያለው የፈተናው ቡክለት ደርሶን ተመልክተነዋል።
ይሄው BOOKLET CODE 18፣ SUBJECT CODE 01 ሲሆን ውስጥ ለውስጥ ለተወሰኑ ወገን ተማሪዎች እየተሰራጨ መሆኑን፣ እንዲሁም ስርጭቱ በስፋት እንደ ቀጠለ ከተለያዩ ምንጮች ማረጋገጥ ተችሏል።
እኛም መረጃው ይደርሳችሁ ዘንድ ወጣ የተባለውን የኢንግሊዘኛ የፈተና ቡክሌት የመጀመሪያውን እና የመጨረሻውን ገፅ ፖስት አድርገነዋል።
በዚህ ጉዳይ ዙሪያ እስካሁን ከመንግስት የተሰጠ ምንም አይነት መግለጫ የለም።
13567252_686637901475688_5388424656662797300_n

Advertisements

Leave a Reply

Please log in using one of these methods to post your comment:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s