ሥራ ከጀመረ አንድ አመት እንኳ ያልሞላው የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ችግር ተደራርቦበታል – ከ41ዱ ባቡሮች ሥራ ላይ ያሉት ከ28 አይበልጡም…


10801770_10153585478574616_3816381613812187633_nሥራ ከጀመረ አንድ አመት እንኳ ያልሞላው የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ችግር ተደራርቦበታል – ከ41ዱ ባቡሮች ሥራ ላይ ያሉት ከ28 አይበልጡም…

ባቡሮቹ በችኮላ ወደ ሥራ እንዲገቡ መደረጉና ከቻይናው ድርጅት ጋር በተገባው ውል ላይ የባቡር መለዋወጪያ እንዲያቀርብ የሚያስር ስምምነት ሳይደረግ መቅረቱ ለተፈጠረው ችግር ሰበብ ሆኗል ተብሏል፡፡

የከተማዋን የትራንስፖርት ችግር ይቀርፋሉ ተብለው፣ በከፍተኛ ወጪ፣ ያውም በብድር የተገዙት እነዚህ ባብሮች አብዛኛውን ጊዜያቸውን በጥገና ማሳለፋቸው አሳሳቢ ነው የሚለው ይህ የሕይወት ፍሬስብሃት ዘገባ ባቡሮቹ መንገዱ ምቾት እየነሳቸው አልፎ አልፎ ከተዘረጋላቸው ሐዲድ እንደሚወጡ፣ በዚህም ሳቢያ ሐዲዱ እንዲጠረብና በግራሶ እንዲለሰልስ መደረጉን ታነሳለች…

ሙሉውን የሕይወት ፍሬስብሃትን ዘገባ ያዳምጡ

 

Advertisements

Leave a Reply

Please log in using one of these methods to post your comment:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s