በእውነት በኢትዮጵያዊነቴ በጣም አፈርኩ። ምን አይነት ጨካኞች ነን። እንዴት ገና የሦስት ወር አራስ ህፃልጅ የያዘች እናትን ቤቷን አፍርሰን ሜዳ ላይ ከነ ልጆቿ እንጥላታለን??


Advertisements