ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ቀርሳ ኮንቶማ ዛሬ የሆነው ለስርዓቱ የአደጋ ምልክት ነው።


13537665_625426670948957_4511323032775667355_nንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ቀርሳ ኮንቶማ ዛሬ የሆነው ለስርዓቱ የአደጋ ምልክት ነው። ለጊዜው ለህዝብ ማቅረብ የሚከብደውን ቪዲዮ ከተመለከትኩት በኋላ ህዝቡ የደረሰበት የምሬትና የቁጣ ደረጃ ከአእምሮ በላይ መሆኑ ያስፈራል። መንግስት 3 ፖሊሶች እንደተገደሉ ቢገልጽም ያነጋገርናቸው ነዋሪች ከ10 በላይ ፖሊሶች እንደተገደሉ ገልጸዋል።

 

 

Advertisements