“የአማራና የኦሮሞ ምሁራን መነጋገር አለባቸው” – ጀዋር መሐመድ አዲስ ቃለምልልስ ከሕብር ራድዮ ጋር


11751130_873584399395415_252833135_n<…በኦሮሚያ ክልል የተፈጸመውን የሰብዓዊ መብት ጥሰት የሚቃወምና የድርጊቱ ፈጻሚዎች ላይ ወደፊት ተጽዕኖ የሚያሳድር የሕግ ረቂቅ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ ንዑስ ኮሚቴ በሁለቱም ፓርቲ አባላት ሙሉ ድጋፍተቀብሎት ለሴኔቱ ተመርቷል ።ይህ ሕግ ሆኖ ሲወታ የአሜሪካና የሕወሓትን ግንኙነት ይለውጣል። ይህ እንዲሆን ግን የተደረገው ስትራቴጂ..በእርግጠኝነት የምናገረው በወልቃይት፣በቅማንት ፣ለሱዳን በተሰጠው መሬት ሳቢአ የተገደሉት ንጹሃን ቁጥር በኦሮሚያ ተቃውሞውን ተከትሎ ከተገደሉት በእጥፍ ይበልታል።ይህን ግን ተከታትሎ በኦሮሚያ እንደተደረገው የእያንዳንዱ ሟች ብቻ ሳይሆን በተለይ የአካባቢው ፖሊስም ሆነ ልዩ ሔኢል በግድያ ሲሳተፍ የገዳዩ ማንነት ጭምር ቢወታ ኖሮ ከኦሮሚአው ጋር አንድ ላይ ማቀናጀት ይቻል ነበር ግን ያ አልሆነም። በአማራ የተፈጸመውን ግድያ ተከታትሎ የዘገበው የለም። ስራ አልተሰራም ይሄ ቢሰራ ኖሮ…> ጃዋር መሐመድ የኦሮሞ ሚዲያ ኔትወርክ ዋና ዳይሬክተር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከሰጠን ቃለ መጠይቅ የተወሰደ (ሙሉውን ያዳምጡት)

Advertisements

Leave a Reply

Please log in using one of these methods to post your comment:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s