ወጣቱ ፖለቲከኛ ሀብታሙ አያሌው በጠና ታሞ በድንገት ማምሻውን ሆስፒታል ገብቷል።

ከአዲስ አበባ የመጣው ዜና አሳዛኝ ነው:: ወጣቱ ፓለቲከኛና እስር ቤት ቆይቶ በሕመም Habtamu-Ayalewሲሰቃይ የነበረው ሃብታሙ አያሌው በጠና ታሞ ሃኪም ቤት ገባ ::

እስር ቤት እያለና ከእስር ቤት እንደወጣ በኩላሊት እና በሄሜሮይድስ በሽታ በ እጅጉ በመጠቃቱ በዘ-ሐበሻ አዘጋጆች አማካኝነት ሰፊ የኢንተኔት የገንዘብ ማሰባሰብ ተደርጎለት ወደ ውጭ ሃገር ወጥቶ እንዲታከም ወደ 23 ሺህ ዶላር ቢሰብሰና እጁ ቢደርስም መንግስት ግን ወደ ውጭ እንዳይወጣ በፍርድ ቤት አማካኝነት ስለከለከው ሕመሙ እንደበረታበትና ዛሬ በጠና ታሞ ሃኪም ቤት እንደገባ የደረሰን መረጃ ያመለክታል::

እንደመረጃው ከሆነ ሃብታሙ በአሁኑ ወቅት መናገር የማይችል ሲሆን ራሱን አያውቅም::

ሃብታሙ ከ እስር ቤት ከተፈታ በኋላ ለሕብር ራድዮ በሰጠው ቃለምልልስ እስር ቤት ውስጥ የደረሰበት መከራና ስቃይ ለዚህ ህመም እንደዳረገው መግለጹ አይዘነጋም:: ቃለምልልሱን ላላደመጣችሁት እንደሚከተለው ቀርቧል::

Advertisements

Leave a Reply

Please log in using one of these methods to post your comment:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s