የወያኔን አገዛዝ ታግለን በፍጥነት እሳካላስወገድነው ድረስ ግፉና ዘረፋው ይቀጥላል።


13509151_1742147099389819_4137921065473214499_nአምስት ሚሊዮን ብር ኣልጨረስም:: ” የኤርፖርቶች ድርጅት መሃንዲሶች
በደንቢዶሎ ኣየር ማረፊያ ስም የተፈጸመው ዘረፋና ማታለል የወሬ ናዳው የትየሌለ ነው። ወያኔ ቁጥር በቆለለ ሰዓት እና ግፍ በሰራ ቁጥር የሱን ስራ እየተቀበል እናራግባለን።ይህ ደግሞ ለወያኔ የኣንድ ሰሞን ኣጀንዳ ፈጥሮ ጊዜ መግዣ ያደርገዋል፤ የሚያስፈልገን ነገር ኣንድ እና ኣንድ ነው ተባብሮ ስርዓቱን ማስወገድ ብቻ። አደግመዋለሁ የወያኔ ስርዓት እስካልተወገደ ድረስ ግፉና ዘረፋው ይቀጥላል።ወያኔን ተባብረን እናስወግድ !!!!

ሰኔ ስድስት ሲጠናቀቅ ኣርባሁለት ሚሊዮን የነበረው በኣስራሁለተኛ ቀኑ ሲመርቅ ሰባሶስት ሚሊዮን የደረሰበት ምክንያቱ የሚያብራራው ኣልተገኘም። የኤርፖርቶች ድርጅት ሰራተኞች አምስት ሚሊዮን ብር ኣልጨረስም የሚል መረጃ እየተነፈሱ ነው፤ ከተጠናቀቀ በኋላ ሲመረቅ ወጪ ሆነ በተባለው መካከል የሰላሳ አንድ ሚሊዮን ብር ለውጥ ኣለ ምናልባት ኤርፖርቱን ሊመርቁ የመጡ ባለስልጣኖች የመመረቂያ ጉርሻ ተሰጥቷቸው ይሆMinilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ)