በአዲስ አበባ የብስክሌት ታክሲ ትራንስፖርት አገልግሎት ሊጀመርነዉ;;


13508991_1216028851770687_8595127860106715872_nበአዲስ አበባ የብስክሌት ታክሲ ትራንስፖርት አገልግሎት ሊጀመር መሆኑን የመዲናዋ የትራንስፖርት ማስተባበሪያ ፅህፈት ቤት አስታወቀ፡፡

ለብስክሌቶቹ መግዣና ለመሰረተ ልማቱ ግንባታ ከ21 ሚሊየን ብር በላይ መመደቡንም ፅህፈት ቤቱ ገልጿል።

ከዚሁ ገንዘብ ውስጥ ከ7 ነጥብ 1 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ ተደርጎ 210 ባለ ሁለትና ሦስት ጎማ ብስክሌቶች ግዢ ተፈጽሟል፡፡

Advertisements