ሰበር ዜና። ከአዲስ አበባ ወደ ድሬዳዋ የሚወስደው መንገድ ተዘጋ። በጨለንቆ በትላንትናው ዕለት በተገደለችው የ10ኛ ክፍል ተማሪ ምክንያት በተቆጡ የአካባቢው ነዋሪዎች በተቀሰቀሰ ቁጣ ነው መንገዱ የተዘጋው።


safe_image ከአዲስ አበባ ወደ ድሬዳዋ የሚወስደው መንገድ ተዘጋ። በጨለንቆ በትላንትናው ዕለት በተገደለችው የ10ኛ ክፍል ተማሪ ምክንያት በተቆጡ የአካባቢው ነዋሪዎች በተቀሰቀሰ ቁጣ ነው መንገዱ የተዘጋው። ከዚህም ባቻገር አንድ የሰላም ባስ ንበረት የሆነ አውቶብስ ላይም ጥቃት መድረሱ ተነግሯል። ከቦታው የሚደርሱንን ተጨማሪ ዜናዎች እየተከታተልን እንዘግባለን

 

Advertisements