ሐሰት ነው (እውነቱ ይህ ነው


ሐሰት ነው (እውነቱ ይህ ነው)
የታዲያስ አዲስ የሬዲዮ ፕሮግራምና የሰይፉ ሾው ፕሮግራም አቅራቢ ሰይፉ ፋንታሁን በኦሮሚያ መሬት አስተዳደር ዙርያ በሰራው ዘገባ አልታሰረም፡፡ / The famous Radio and TV host; Siefu Fantahun, arrested by local police and put in jail.
አርቲስት ቴዎድሮስ ተሾመ ሦስት ማዕዘን ፊልም በተመለከተ ‹‹ድርሰቴ ተሰርቆብኛል›› ብሎ ፍ/ቤት በሄደው በደራሲ አትንኩት በተሰራ ኪነ ጥበባዊ ዜና ምክንያት ነው፡፡
በታዲያስ አዲስ የሬድዮ ፕሮግራም ላይ የፍርድ ውሎውን አስመልክቶ ባቀረቡት ዘገባ የደራሲውን አትንኩት ስም መጥራት ሲገባቸው ወይም (በአመልካችና በተጠሪው ማለት ሲገባቸው) አየር ላይ ‹‹ልጁ ››በማለታቸው እንዲሁም አርቲስት ቴዎድሮስ ተሾመ ‹‹ስሜን አጥፍቷል›› ያለውን የአንድ ወገን ዘገባ በተመለከተ ነው፡፡
ዛሬ ሰይፉ ፋንታሁንና እፀገነት ይልማ 6 ኪሎ በሚገኘው መናገሻ ፍ/ቤት ችሎት ቀርበው ነበር የተከበሩት ዳኛ እፀገነትን ለቀው የፕሮግራሙን ዋና አዘጋጅ ብቻ ወደ ማረፊያ ክፍል እንዲሄድ አዘዋል፡፡
ነገ 4፡00 ሰዓት ላይ ፍ/ቤት ይቀርባል ፡፡
{Source: Getu Temesgen – (ጌጡ ተመስገን)}

Advertisements

Leave a Reply

Please log in using one of these methods to post your comment:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s