በአባትዋ ተደፍራ ያረገዘችው ኢትዮጵያዊት ወጣት አባትየው በቁጥጥር ስር ቢውልም እርግዝናው ግን ሰባት ወር ሞልቶት ስለነበር ወልዳዋለች ፣ April 13, 2016 By Addisu Abiy በአባትዋ ተደፍራ ያረገዘችው ኢትዮጵያዊት ወጣት አባትየው በቁጥጥር ስር ቢውልም እርግዝናው ግን ሰባት ወር ሞልቶት ስለነበር ወልዳዋለች ፣ የስነ አርምሮ ምክር ተሰጥቷትም ከአባትዋ የወለደቻትን ሴት ልጅ እያሳደገቻች ነው ፣ ብዙ ሰው እንዴት ታሳድጊያታለሽ ለማደጎ ስጫት የሚል አስተያየት እየሰጧት ይገኛሉ። እርሶስ ምን ይላሉ? Advertisements http://amharic.voanews.com/Click to print (Opens in new window)Click to share on Twitter (Opens in new window)Click to share on Google+ (Opens in new window)Share on Facebook (Opens in new window)Click to email (Opens in new window)Like this:Like Loading... Related