የኢስራኤል መንግስት ኤርትራዉያን ከአገሬ ዉጡልኝ አለች።


ቪድዩ ላይ ምትመለከትዋቸው ኤርትራዉያን የኢስራኤል መንግስት ከአገሬ ዉጡልኝ በማለትዋ የተሰማቸው ስሜት ቪድዮው ተከታተሉት። በስንት መከራ ከአገራቸው ወጥተው አሁን ወደ አባገነኑ መንግስት ሊሰጡ ነው አገራቸው ገብትዉስ ምን ይሆን እጣቸው?

Advertisements