ወያኔ በደቡብ ምእራብ ኢትዮጵያ የሚኖሩ ሕዝቦችን ልዩ ሃይል ልኮ እያስጨፈጨፈ እና እያሰረ ይገኛል::


12814676_1692805614323968_1711681755656830869_nእነዚህ በምስራቅ በደቡብ እና በመሃል አገር ተሰራጭተው ሕዝብ የሚጨፈጭፉት የልዩ ሃይል ፖሊሶች ከነአለባበሳቸው እንዲህ ናቸው::የሚጠቀሙትም ካሚዮናቸው ከክልል ፖሊሶች እና ከፌዴራል ፖሊሶች ይለያል::ወያኔና ካድሬዎቹ አሰልጥነው ሕዝብ እንዲገሉ የላኳቸውን ልዩ ሃይሎች እየካዱ ይገኛሉ::የሚገርመው ለኦሮሚያ የጋምቤላ እና የሶማሊያን ልዩ ሃይል አስርጎ ሲያስጨፈጭፍ ለደቡብ ደግሞ የቤሻንጉል እና የአፋርን .. በተመሳሳይ እየፐዋወዘ በቋንቋ የማይግባቡትን በጥላቻ ሞልቶ አንዱ ሌላውን እንዲጨፈጭፍ ያደርጋል::ከዚህ ጎን ለጎን ገዳይ የአግኣዚ ወታደሮች ትልቁን እገዛ ያደርጋሉ::በፍጹም ተቀባይነት የሌለውን የወያኔ የውሸት ፕሮፓጋንዳ ለመስማት ዝግጁ አይደለንም አናምንም::ይህ የምታዩት ፎቶ የወያኔ ልዩ ሃይሎች ከነባንድራው ፎቶ ነው ተመልክተው ይፍረዱ::

Advertisements