ብሔራዊ ባንክ ለመንግሥት አበድሮ ያልመለሰለት ገንዘብ 92.1 ቢሊዮን ብር ደረሰ


legalnotesብሔራዊ ባንክ ለመንግሥት በጀት መሸፈኛ ድጋፍ ከሚያደርግባቸው መንገዶች አንዱ ቀጥታ ብድር ሲሆን፣ ሌላኛው ደግሞ በቦንድ ሽያጭ ከኢኮኖሚው የሚሰበሰበውና ለመንግሥት ግምጃ ቤት የሚያስገባው ናቸው፡፡

የዓለም የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ) በጥቅምት ወር ባወጣው ሪፖርትም ብሔራዊ ባንክ ለመንግሥት እየሰጠ ያለውን ቀጥታ ብድር ሊያቆም ይገባል በማለት ምክረ ሐሳቡን ለግሷል፡፡ ለዚህ የሰጠው ምክንያትም በአገሪቱ ውስጥ እያቆጠቆጠ የሚገኘው ባለ ሁለት አኃዝ የዋጋ ንረትን ከግምት ማስገባቱን ነው፡፡

Leave a Reply

Please log in using one of these methods to post your comment:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s