ዶክመንቶችን በዚህ መልኩ ማውደም ትክክል አይመስለኝም – ኤርሚያስ ለገሰ


ዛሬ በማህበራዊ ድረ ገጵ ሰዎች እየተቀባበሉት የተመለከትኩት ምስል ነው። በእኔ እምነት በአስተዳደር ጵ/ቤት የሚገኙ ዶክመንቶችን በዚህ መልኩ ማውደም ትክክል አይመስለኝም። መረጃዎች ነገ ለጥሩም ለመጥፎም ጉዳይ ይፈለጋሉ።
ይህን የምናገረው በይሆናል ተነስቼ ሳይሆን በስራ አጋጣሚ የተመለከትኳቸው በርካታ ችግሮች ስለነበሩ ነው። ፋይል በመጥፋቱ የመንግስት ቤት ወደ ግል የዞረበት ሁኔታ በርካታ ናቸው። የወል መሬት በተመሳሳይ ወደ ግል ዞሮ እስከ መጠፋፋት የተደረሰበትን ሁኔታ አስታውሳለሁ። አስገራሚው ነገር በብዙ ቦታዎች እንዲህ አይነት እርምጃ እንዲወሰድ ከጀርባ ግፊት የሚያደርጉት ደግሞ የአካባቢው ካድሬዎች ፣ የፓርቲው አባላትና ታጣቂ ሚሊሻዎች ናቸው።
በመሆኑም በአካባቢው ህዝብ ተቀባይነት ያላቸው ሰዎች ይህ ነገር እንዳይፈጠር ሐላፊነት መውሰድ አለባቸው። ከህውሀት ነፃ በሆኑ አካባቢዎች ህዝቡ ጊዜያዊ አመራሮችን በይፋ መርጦ የአካባቢውን ሰላም ማስጠበቅና ማስተዳደር ይኖርባቸዋል።ment

Leave a Reply

Please log in using one of these methods to post your comment:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s