ኩዌት እምትገኛ አንዲት ኢትዮጵዊት የቤት ሰራተኛ የአሰሪዋን የ23 ዓመት ወጣት ልጅ በስለት ወግታ ገደለች፡፡


kwit
ኩዌት ኢትዮጵዊት የአሰሪዋን 23 ወጣት ልጅ በስለት ወግታ መግደሏ የኩዌት ተለያዩ መገናኛ ብዙሀን እየገለፅ ይገኛሉ ኢትዮጵያቷ ሰራተኛ በሳምንታት ግዜ ወስጥ ወደ ሀገርቤት ለመመለስ እቅድ የያዘች ቢሆንም በአሰሪዎቿ የመመለሻ ትኬቷን እንዲታገድ ተደርጎባታል በዚህ ሁኔታ ውስጥ ይህ አሳዛኛ ክስተት ተፈጥሯል፡፡
በኢትዮጵውያን ሰራተኞች በተመሳሳይ ሁኔታ በርካታ ግዜ በዜጎቻቸው ላይ ግድያዎች እንደተፈጸመ አያይዘው ዘግበዋል፡፡
Source:- Kuwait Times » http://www.ethiopiandj.com/…/ethiopian-maid-killed-24-year…/

እንግዲ ለህታችን ፍትህ እድታገኝ ፈታሪ ይርዳት ፡ለሌ ሎች እህቶቻችን ደሞ መልካምነገር እዲገጥማቸው እንመኛለን።

Leave a Reply

Please log in using one of these methods to post your comment:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s