በትላንትናው ለት አንድ ኢትዮጵያዊት የአሰሪዋን ልጅ ስለመግደሏ ዜና መለጠፌ ይታወሳል


12715721_564877500337208_5629897152794644069_nrel=”attachment wp-att-4730″>12654268_564877157003909_8151981499698048173_n

በትላንትናው ለት አንድ ኢትዮጵያዊት የአሰሪዋን ልጅ ስለመግደሏ ዜና መለጠፌ ይታወሳል በተያያዘም ጥቃት ፈፀመች የተባለችው ኢትዮጵያዊት ላይም ከፍተኛ ጉዳት እንደተፈጸመባት ታውቋል ጉዳት የተፈጸመባት ኢትዮጲያዊት ኩዌት አሊሳባ ሆስፒታል ኮማ ውስጥ እንደምትገኛ ለማወቅ ችያለሁ፡፡

ኢትዮጵዊት ኮማ ውስጥ እና ሟች ኩዌታዊ

Advertisements