አንድ አሳዛኝና አስደንጋጭ ዜና


ህወኃት መራሹ መንግስት በኦሮሚያ ክልል የተነሳበትን ህዝባዊ ተቃውሞ ለመጨፍለቅ ጨካኙንና በናዚ ጦር ተምሳሌነት የተደራጄውን አጋዚ ወታደር ወደ ክልሉ ልኮ ሰዎችን ሲጨፈጭፍ ከርሟል አሁንም እየጨፈጨፈ ነው ።
ባሳለፍነው ሳምንት ይሄን ወንድማችን በጥይት ከገደሉት በኋላ ዱር ጥለውት በዚህ መንገድ የአውሬ እራት ሆኖ ቀርቷል ።
ይሄን የሚመለከት ሰው በሙሉ ሼር ያድርግ ። ፎቶዎችን ዌብ ሳይታችን ላይ ያገኟቸዋል ከዚህ ላይ እንዳንለጥፍ የፌስቡክ ፖሊሲ ስለማይፈቅድልን ነው።
tt1

Advertisements