በቀን አያይም፣ በማታ ግን ያያል…”ሸገር ልዩ ወሬ፣


ሸገር ልዩ ወሬ፣

“በቀን አያይም፣ በማታ ግን ያያል…”

ቀን ቀን ዓይነ ስውር፣ ማታ ማታ ደግሞ ዓይናማ የሚሆነውን አለማየሁን እናስተዋውቃችሁ…

በምስሉ ላይ የምትመለከቱት የ35 ዓመቱ አለማየሁ ነገር ለሰሚው ግራ ነው፡፡ የሸገር ልዩ ወሬ አዘጋጁ ወንድሙ ኃይሉ ያነጋገረው አዲስ አበባ ሩፋዔል ቤተክርስቲያን አካባቢ ከቤተሰቦቹ ጋር የሚኖረው አለማየሁ ቀን ቀን ምንም ማየት ስለማይችል ሰው እየመራው ነው የሚሄደው፡፡

ማታ በድቅድቅ ጨለማ ግን ዓለማየሁ አይናማ ነው ይለናል የወንድሙ ዘገባ፡፡

ወንድሙ የዓለማየሁን በጨለማ የማየት ብቃት ለመፈተን የሸገርን ስቱዲዮ አጨልሞና መሰናክል ደርድሮ ፈትኖት ነበር፡፡ በጭለማ ለማየት የማይገደው ዓለማየሁ ወንድሙን በጨለማው ውስጥ እየመራ አንዲቷንም መሰናክል ሳይነካ ወጥቷል፡፡

የሰፈሩ ሰው “ዓሉሻ” ሲል የሚጠራው ዓለማየሁ፣ “እንደው በድቅድቅ ጨለማ የሚሰራ ስራ ቢገኝልኝ” ይላል፡፡

ሙሉውን ዘገባ ያዳምጡ…

Leave a Reply

Please log in using one of these methods to post your comment:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s