መሬት መንቀጥቀጥ በሃዋሳ/አዋሳ

12644757_1065641710124402_8034192338463625616_n
መጠኑ ቀለል ያለ የመሬት መንቀጥቀጥ በሃዋሳ/አዋሳ አካባቢ መሰማቱ ተነገረ፡፡

Volcano Discovery የተሰኘው ድረገጽ እንደዘገበው የመሬት መንቀጥቀጡ የደረሰው እሁድ ጥር 15፤2008 በቦታው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 3፡30 አካባቢ ነው ብሏል፡፡

በሬክተር ስኬል 4.2 የሆነ እና በድረገጹ አጠራር “ቀለል ያለ” ያለው የመሬት መንቀጥቀጥ የደረሰው በ7.01°N (ሰሜን) latitude እና 38.32°E (ምስራቅ) longitude መቋረጫ ላይ መሆኑን በካርታው ላይ እንደታየው አመልክቷል፡፡

በስነ ምድር የመሬት መንቀጥቀጥ አነጋገር ጥልቀቱ 10ኪሜ እንደነበር የተገለጸው ይኸው የመሬት መንቀጥቀጥ በህይወትና በንብረት ላይ ያደረሰው ጉዳት አልታወቀም

Advertisements