የህወሓት/ወያኔ በብሄረሰብ መካከል ግጭት የመፍጠር ሴራ፡


12540635_997829480258170_6814825391385010474_nህወሓት/ወያኔ በኦሮሚያ ክልል የተነሳበትን ህዝባዊ እምቢተኝነት ለማርገብ በኦሮሞ እና አማራ ብሄረሰብ መካከል ግጭት ለመፍጠር ሲጥር መክረሙ ይታወቃል፣ ይህ እኩይ ድርጊቱ ያልተሳካለት ወያኔ አቅጣጫውን በመቀየር በኦሮሞ እና ሱማሊ ብሄረሰብ መካከል ግጭት ለመፍጠር በማሰብ ሰሞኑን ከሶማሌ ክልል ባመጣቸው ልዩ ሃይሎች አማካይነት የኦሮሞ ልጆችን በመጨፍጨፍ ላይ ይገኛል።
በምዕራብ ሀረርጌ፣ መኢሶ ወያኔ ያጓጓዛቸው የሱማሌ ክልል “ልዩ ፖሊስ” ሃይሎች በዛሬው እለት ብቻ አራት ሰዎችን ገድለዋል። ቀደም ባሉት ቀናትም ይህው “ልዩ ፖሊስ” በመባል የሚጠራው ቡድን ተመሳሳይ ግድያዎችን ፈጽሟል።

Leave a Reply

Please log in using one of these methods to post your comment:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s