ዛሬም በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞው እንደቀጠለ ውሏል ፤ የተገደሉ የቆሰሉም ኣሉ


12573027_1674829056121624_3339864308240232585_n

ዛሬ ተቃውሞ በድጋሚ የተነሳበት በኣምቦ ዩንቨርስቲ ኣዋሮ ካምፓስ የወንዶች የመኝታ ክፍል የተቃጠለ ሲሆን በሃረርጌ መኢሶ ከፍተኛ የሕዝብ ተቃውሞ ዛሬም ቀጥሏል፥ ስድስት ሰላማዊ ሰዎች ሲገደሉ ሕጻናትን ጨምሮ በርካቶች ቆስለዋል።

የTPLF መንግስትም ለመብታቸው የሚታገሉትን ሰላማዊ ዜጎችን መግደሉን እንደቀጠለ ነው በዛሬው እለት በምስራቅ ሀረርጌ ዞን መኢሶን አካባቢ ከፍተኛ የህዝብ ተቃዉሞ የነበረ ሲሆን መንግስት በወሰደው ህገወጥ እርምጃ 6 ሰዎችን ገሎዋል ።

የተገደሉት ሰዎች ስም ዝርዝር ከታች ያለው ነው

Maqaan namoota ajeeyfaman kan armaan gadiit
1) Yaasinoo Abdallaa Alii
2) Abdaalla Hassan ( jiraataa magaala Mi’essoo)
3) Muassaa Hassan ( Araddaa Soddomaa )
4) Abdulhakiim ( Araddaa Burii)
5) Ahmad ( Araddaa Aannannoo)
6) Namni jahaffaa akka malee waan gubateef eenyummaa isaa beekuun hin dandeenye jechuun madden gabaasaru .
minilik salsawi

Advertisements