ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ለአጭር ጊዜያት ቆይታ አሜሪካ ገቡ


ባለፈው ጁላይ አስመራ ወርደው የነበሩት ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ዋሽንግተን ዲሲ መግባታቸው ተሰማ:: ከጥቂት ሳምንታት በፊት አቶ ኤፍሬም ማዴቦም አሜሪካ መመለሳቸው ይታወሳል::

የአርበኞች ግንቦት 7 ሊቀመንበር የሆኑት ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ወደ አሜሪካ የመጡት ለአጭር ጊዜ ቆይታ ነው የተባለ ሲሆን ጉዳዮቻቸውን ጨራርሰው ወደ አስመራ እንደሚመለሱ ተገልጿል::dr-berhanu-ohio

Advertisements