ታምራት ላይኔና ልዑል ዶ/ር አስፋወሰን ዓሥራተ ስለ ብሔራዊ ዕርቅ አሥፈላጊነት ይናገራሉ


የቀድሞው የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ታምራት ላይኔና ልዑል ዶ/ር አስፋወሰን ዓሥራተ፤ ስለ ብሔራዊ ዕርቅ ለኢትዮጵያ አሥፈላጊነት ይናገራሉ። ልዑል ዶ/ር አስፋወሰን የእቴጌ መነን የልጅ ልጅ፣ የልዑል አሥራተ ካሣና የንግሥት ዙሪያሽ ወርቅ ገብረ እግዚአብሔር ልጅ ናቸው።