የሰብለ ተፈራ ‹‹የእማማ ጨቤ›› ጉዳይ …


10171249_1077293475644226_2748297514661871532_n

ከአራት ወራት በፊት በድንገት ባለቤቷ በሚያሽከረክረው መኪና በደረሰው አደጋ ህይወቷን ያጣችው አርቲስት ሰብለ ተፈራ ባለቤት አቶ ሞገስ ተስፋዬ በቸልተኝነት ባደረሰው አደጋ በሚል በወንጀል ተከሶ ነበር፡፡ ዛሬ በዋለው ችሎት በ 2 ዓመት ከ 3 ወር እሥራትና የ1000 ብር ቅጣት ተወስኖበት ማረሚያ ቤት ገብቷል፡፡

አያድርስ ነው !
እግዜር ያጽናህ ሌላ ምን ይባላል፡፡

ምንጭ ፡ ሁሉ አዲስ

Leave a Reply

Please log in using one of these methods to post your comment:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s