የተቃዋሚ ፓርቲ አባላቶችና የሶሻል ሚዲያ አክቲቪስቶችን በጅምላ ማፈስ ተጀመረ!!


10262245_951200828321030_6861810235293855921_n

በተለያዩ ቦታዎች (ኦፌኮ) እንዲሁም የሰማያዊ ፓርቲ አባላቶች የእስር ትህዛዝ ተላልፎ እየታደኑ መሆኑ አሁን በደረሰን መረጃ ለማወቅ ተችሏል፡፡ በን/ስ/ላ/ወረዳ06 ቄራ ጎፋ ማዞሪያ በሶሻል ሚዲያ እንዲሁም በአካባቢብ በድፍረት መንግስትን በመተቸት የሚታወቀው ወጣት ታጠቅሸዋ ኃ/መስቀል(ጎራው) ተብሎ የሚታወቀው በፖሊስ ቤቱ ተከቦ ተይዟል፡፡ በአሁኑ ሰዓት በርካታ ፖሊስ አካባቢውን በመውረር ብርበራ እየተደረገ ነው፡፡ ወጣት ታጠቅ ሸዋ ኃ/መስቀል በተለያዩ ሰልፎችና ቅስቀሳዎች ያለምንም መሸማቀቅ ተሳትፎ የሚያደርግ ከመሆኑም በላይ በሶሻል ሚዲየ መንግስትን የሚተች ጠንካራ የለውጥ ሀይል ነው፡፡
ማዕከላዊ በእስር ላይ የሚገኙ
1. ጋዜጠኛ ጌታቸው ሺፈራው
2. ቴዎድሮስ አስፋው፣ የሰማያዊ ፓርቲ አባላት
3. ዳንኤል ተስፋየ፣ የሰማያዊ ፓርቲ አባላት ከፍርድቤት ታፍኖ ተወስዷል
4. ኤርሚያስ ጸጋየ፣ የሰማያዊ አባል
5. ፍሬው ተክሌ፣ የሰማያዊ አባል… ናቸው።
ከእነዚህ መካከል ፍሬው ተክሌ፣ ቴዎድሮስ አስፋው እና ኤርሚያው ጸጋየ በተያዙበት ወቅት ከፍተኛ ድብደባ እንደተፈጸመባቸው ምንጮች ገልጸዋል።

Leave a Reply

Please log in using one of these methods to post your comment:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s