በብራዚል ሰዓት ዕላፊ ያሳወጀ የሰው አውሬ ታየ»


ሳኦ ጎንካሎ ዴ ካምፓስ በተሰኘ የብራዚል ከተማ አንድ አውሬ እንደታየና ይህም ከሰው ወደ ተኩላ የሚቀየርና አምስት እግሮች ያሉት እንደሆነ በመጀመሪያ እንዳየው በተናገረው ፒንጎ የተባለው ሰው ሲሆን ወደ እርሱ ሲሮጥ ለጥቂት እንዳመለጠው ቢናገርም ሰዎች ቀልደውበት ነበር። ሆኖም ሌሎች ሰዎችም ተመሳሳይ ሁኔታ ሲገጥማቸው የመንግስት ባለስልጣናት ለህዝቡ ከምሽቱ ሦስት ሰዓት በኋላ ከቤታቸው እንዳይወጡ ማሳሰባቸው ተሰምቷል።

This extraordinary CCTV footage shows what locals in Brazil believe to be a WEREWOLF.

The grainy 44-second clip emerged on YouTube after a spate of sightings of the terrifying cryptid in the town of São Gonçalo de Campos, near Feira de Santana, in the state of Bahia.

The mysterious lupine was first spotted by a local man known only as Pingo

Advertisements