የአፋር ክልል ነዋሪዎቹ ስለድርቁ እና ረሃቡ ይናገራሉ፡፡


ኢትዮጵያ ከዚህ ቀደም ከገጠሟት ሁሉ በከፋ ሁኔታ በድርቅ እንደተመታች እየተነገረ ነው። በተለይ በአፋር፣ በሶማሌ፣ በትግራይ፣ በምስራቅና ምዕራብ ሐረርጌ፣ እንዲሁም በአማራ ክልል ከፍተኛ ርብርብ ካልተደረገ ሁኔታው ተባብሶ ወደ ከፍተኛ ረሃብ ሊቀየር ይችላል የሚል ስጋት አለ። የአሜሪካ ድምጽ ሬዲዮ ጣቢያ የአፋር፣የሁምራ እና የምዕራብ ሐረርጌ ዞን ነዋሪዎችን በማነጋገር ተከታዩን ዘገባ አጠናክሯል፡፡

Advertisements