ሰበር ዜና:- አሜሪካ በሶሪያ የIS አራጁን “ጂሃዲ ጆን” ዒላማ ያደረገ ጥቃት ፈፀመች፡፡


_81269955_jihadi_john_movements_464አሜሪካ በሶሪያ የሚገኘውን የISአራጁን “ጂሃዲ ጆን” ዒላማ ያደረገ የአየር ጥቃት መፈፀሟን ፔንታጎን አስታወቀ፡፡በሶሪያ ውስጥ ራቃ በተባለ አካባቢ የተወሰደው የአየር ጥቃት ኢላማ የኩዌት ተወላጁ እንግሊዛዊ ሞሀመድ እምዋዚን ዒላማ ያደረገ እንደሆነ ነው መግለጫው ያመለከተው፡፡”ጂሃዲ ጆን” በመባል የሚታወቀው ሞሀመድ እምዋዚ በአይ አስ እጅ የሚገቡትን የምእራባዊያን አንገት ሲቀላ በሚያሳዩት ቪድዮዎች ላይ ከታየበት ጊዜ አንስቶ በአለም አቀፍ ደረጃ ሲታደን ቆይቷል፡፡ይህንንም ዜና ብዙ የአለም ብዙሀን መገናኛዎች በሰበር ዜናቸው ላይ እየዘገቡት ይገኛሉ ከነዚህም ውስጥCNN የዘገበውን ይመልከቱ
አሜሪካ በሶሪያ የሚገኘውን የISአራጁን “ጂሃዲ ጆን” ዒላማ ያደረገ የአየር ጥቃት መፈፀሟን ፔንታጎን አስታወቀ፡፡በሶሪያ ውስጥ ራቃ በተባለ አካባቢ የተወሰደው የአየር ጥቃት ኢላማ የኩዌት ተወላጁ እንግሊዛዊ ሞሀመድ እምዋዚን ዒላማ ያደረገ እንደሆነ ነው መግለጫው ያመለከተው፡፡”ጂሃዲ ጆን” በመባል የሚታወቀው ሞሀመድ እምዋዚ በአይ አስ እጅ የሚገቡትን የምእራባዊያን አንገት ሲቀላ በሚያሳዩት ቪድዮዎች ላይ ከታየበት ጊዜ አንስቶ በአለም አቀፍ ደረጃ ሲታደን ቆይቷል፡፡ይህንንም ዜና ብዙ የአለም ብዙሀን መገናኛዎች በሰበር ዜናቸው ላይ እየዘገቡት ይገኛሉ ከነዚህም ውስጥCNN የዘገበውን ይመልከቱ

Advertisements