10801770_10153585478574616_3816381613812187633_n

የሥልጣን ዘመናቸውን ላጠናቀቁ ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት እያንዳንዳቸው 25 ሚሊየን ብር የሚያወጡ 6 ዘመናዊ መኖሪያ ቤቶች በአዲስ አበባ እየተገነቡ ነው ሲሉ የፌድራል መንግሥት ቢሮዎች ግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤ ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ተክለጻድቅ ተክለአረጋይ ለሸገር ተናግረዋል…
ሲ ኤም ሲ አካባቢ እየተገነቡ ያሉትና በአሁኑ ወቅት የሕንጻ ግንባታቸው የተጠናቀቀውን የነዚህ ቤቶች ግንባታ የመጀመሪያው ዙር መሆኑ ተጠቅሷል፡፡
ያዳምጡ

Advertisements