«ምንነቱ ያልታወቀ አስፈሪ ፍጥረት በአማዞን ደን ውስጥ ታየ»


Untitled18የተፈጥሮ አፍቃሪ ከሆኑ ይሄ እንዲያመልጥዎት አይፈልጉም። የአማዞን ጫካ በአለማችን ካሉት የተለያዩ የእንስሳትና የእፅዋት ዝርያዎች ከ አንድ ሦስተኛው በላይ እንደሚገኝበት ይታመናል። ከነዚህም ውስጥ ያልተለመዱና አዳዲስ ዝርያዎችን ማየት ይቻላል። ሆኖም ዘመኑ ባመጣው የተራቀቀ ቴክኖሎጂ የእነዚህ አይነት ፍጥረታት ምስልን መስራት በመቻሉ ሰዎች አምነው ለመቀበል ያዳግታቸዋል። የዚህን ያልታወቀ ፍጥረት ምስልን አንዳንዶች በኮምፒውተር ነው ሲሉ ሌሎች ደግሞ የተቃጠለ ጦጣ ይመስላል ብለዋል። ቪድዮውን ይመልከቱ http://goo.gl/wbh4LA Unknown Creature Found in Amazon.

Advertisements