ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም “አንዳርጋቸው ሞኝ ነው.. ዶ/ር ብርሃኑም ከንቲባነቱን ውሰድ ተብሎ እምቢ ብሏል” አሉ


በአሜሪካ ድምጽ ራድዮ ቀርበው ከሕዝብ ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽ የሰጡት ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም በድጋሚ በ እስር ላይ የሚገኙት የግንቦት 7 ዋና ጸሐፊ መጽሐፍ እየጻፉ መሆኑን እና ልማታችንን እየጎበኙ ነው አሉ:: አቶ አንዳርጋቸው መቼ ነው እስር ቤት የሚለቀቁት? እርስዎ መጽሐፍ እየጻፉ ነው እያሉ እርሳቸው ግን የተያዝኩበት ሁኔታ መጥፎ ነው በእንግሊዝ ሃገር ቅበሩኝ ብለዋል የሚሉና ተመሳሳይ ጥያቄዎች ቀርበውላቸዋል:: ዶ/ር ቴዎድሮስ አንዳርጋቸው አንዳርጋቸው ይቅርታ አድርጉልኝ ማለት ካለ ጉዳዩ ሊታይለት ይችላልም ሲሉ ተናግረዋል:: –

Advertisements