ገዢው ፓርቲ በሕጋዊው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሲኖዶስ ተከሰሰ


Abune-Merkorios-Ethiopiaየ42ኛው የሕጋዊው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስና የአጠቃላይ መንፈሳዊ የሰበካ ጠቅላላ ጉባኤ በደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ካቴድራል፣ ኮሎምበስ ኦሀዮ ከጥቅምት 24 – 26 ቀን 2008 ዓም ለሦስት ቀናት ተካሂዷል።

በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ጸሎትና ቡራኬ የተከፈተዉ ጉባኤ ስለ ቤተ ክርስቲያናችን ወቅታዊና አስፈላጊ ጉዳዮች ሰፊ ውይይት ያደረገ ሲሆን በስተመጨረሻም የሚከተለዉን መግለጫ በማዉጣት ተጠናቁአል። ሙሉ መግለጫዉን ይህንን በመጫን ያገኙታል

Advertisements