የዳና ድራማዋ ተዋናይት ቤዛዊት መስፍን ተፈታች


bezawit-mesfinበተለያዩ ድራማዎች እና ፊልሞች ላይ በመተወን የምትታወቀው ተዋናይት ቤዛዊት መስፍን ከእስር ተፈታች::
ከጓደኛዋ ጋር በመሆን ለ እስር ተዳርጋ የነበረው ከታዘዘላት ውጭ ተጨማሪ ገንዘብ ከባንክ ቤት በማውጣት ለግል ጥቅሟ አውላለች በሚል ነበር:: አርቲስት ቤዛዊት መስፍንች ከግብረ አበሯ ጋር በመሆን በተሰጣቸው የ4 ሺህ ብር ቼክ ላይ ከፊት ለፊቱ ሁለት ቁጥርን በመጨመር ያልተፈቀደላቸውን 24 ሺህ ብር ከወጋገን ባንክ ሰባራ ባቡር ቅርንጫፍ አውጥተዋል።ችበዚህም መሰረት የፌደራሉ አቃቤ ህግ ተከሳሾቹ የማይገባቸውን ብልጽግና ለማግኘት በማሰብ በፈፀሙት ወንጀል ክስ በመመስረት የሰውና የሰነድ ማስረጃዎችን አቅርቦ አርቲስቷ ድርጊቱን ማስተባበል ባለመቻሏ ከነጓደኛዋ ጥፋተኛ መባሏ ይታወሳል::
አርቲስት ቤዛዊት ከተፈረደባት 6 ወራት እስራት ውስጥ አብዛኛውን በማጠናቀቋና በአመክሮ ከተፈታች በኋላ በሰጠችው ቃል “ከምወደው ሕዝብ ጋር ለመገናኘት ጓጉቻለሁ::

Advertisements