ለድርቅ ለተጋለጡ ወገኖቻችን የሚሰጠው ስንዴ በBlack Market) እየተቸበቸበ ነው፡፡


12191402_909670182421807_6230478004138471297_n
ለድርቅ ለተጋለጡ ወገኖቻችን የሚሰጠው ስንዴ በአየር ላይ በBlack Market የሚቸበቸብበት ሁኔታ መኖሩ እየተነገረ ይገኛል፡፡ ይሀ ስንዴን በአንድ አንድ ከተሞች የእህል ገበያዎችን በመቃኘት (ከነ የታሸገ ማዳበሪያ) ለገበያ እንደቀረቡ ማረጋገጥ የተቻለ ሲሆን በአዳማ እና አከባቢው ከተሞች ይሀው ስንዴ በጅምላ ለድቄት ፋብሪካዎች በእጅ አዙር የሚሸጥበት ሁኔታ መኖሩን ማወቅ ተችሏል፡፡
→ ይሀ እንዴት ሊሆን ቻለ? የእርዳታ አሰጣጥ ቻናሎችና የቻናሉ ተዋናዮች Check ሊደረጉ ይገባል፡፡
ይህን የሰው ህይወት ከማጥፋት የማይተናነስ ተግባር ሼር በማድረግ የሚመለከተው አካልም ሆነ ህዝቡ እንዲያውቅ ያድርጉ!