ጋዜጠና ርዕዮት አለሙ ዋሽንግተን ዲሲ ዛሬ ስትገባ በዳላስ ኤርፖርት ደማቅ አቀባበል ተደረገላት።


Reyot-Alemu-has-arrived-in-Washington-DC
እንደሚታወሰው በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 3ኛ የወንጀል ችሎት በሽብር ወንጀል ጥፋተኛ ተብላ በ14 ዓመት ፅኑ እስራት ተቀጥታ ነበር። በይግባኝ ባደረገችው ክርክር የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የጋዜጠኝነት ሙዋየዋን በመጠቀም የሽብር ቡድንን ደግፋለች በሚል ወንጀል ብቻ ጥፋተኛ ናት በማለት የ14 ዓመቱን ቅጣት ወደ 5 ዓመት ዝቅ አድርጎት እንደነበር የሚታወስ ነው።